በትራንስፖርት ዘርፍ የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጉድለቶችና ሙስና ጥናት ቀረበበባቸው

“እጃቸውን ታጥበው መመርያ እየቀያየሩ ንግግር የሚያሳምሩ አሉ” የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበራት ተወካዮች
“ተራ አስከባሪዎች ከአንድ ማፍያ ድርጅት የማያንስ ጥንካሬ አላቸው” የፌዴራል መንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን