የመጀመሪያው የአየር ትራንስፖርት ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጀ

•    በግል አየር መንገዶች ላይ የተጣለው የአውሮፕላን መቀመጫ ቁጥር ገደብ ሊነሳ ነው
•    የውጪ ባለሀብቶች ተሳትፎ ሊፈቀድ ነው
•    በሞጆ አካባቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት ታቅዷል