‹‹ይህች ምድር የሁላችንም ናትና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር አለብን››
አቶ ተሻለ ሰብሮ፣ የኢራፓ ፕሬዚዳንት
ምርጫ 97ን ተከትሎ በኅብረተሰቡ ዘንድ የተፈጠረውን ከፖለቲካ የመሸሽ ሁኔታ ለማስተካከልና ተስፋ የቆረጠውን ሕዝብ ተስፋ የማለምለም ራዕይ ሰንቆ መቋቋሙን የሚናገረው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የተመሠረተበትን ሦስተኛ ዓመት በቅርቡ አክብሯል፡፡