ሰማይ የነካው የትምህርት ቤት ክፍያ ወላጆችን አስጨንቋል

ሦስት ልጆቻቸውን በኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት እያስተማሩ የሚገኙት አቶ ተክሉ (ስማቸው ተቀይሯል) ሰሞኑን ከትምህርት ቤቱ የደረሳቸው ደብዳቤ ‹‹ዱብ ዕዳ›› ሆኖባቸዋል፡፡