የንግድ ባንክ ጐተራ ቅርንጫፍ የዘረፋ ሙከራ ተደረገበት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ከወሎ ሠፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ሕንፃ ሥር የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጐተራ ቅርንጫፍን ሰኔ 29 ለ30 ቀን 2004 ዓ.ም. አጥብያ ሰብረው የገቡ ዘራፊዎች፣ ካዝናው አልከፈት ስላላቸው ባንኩ ከዝርፊያ መትረፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡