Amharic የቀድሞዉ ፕሬዝዳንት የመታከሚያ ችግር DW Amharic Jul 3, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለአስራ-ስምንት ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት የሚከፈላቸዉ ጡረታ በወር አንድ-ሺሕ ሰወስት መቶ ብር ነዉ።ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት በጣም የሚያሳዝናቸዉ ግን በቅርቡ በተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጦች ላይ የተላለፈዉ ብይን ነዉ።