የጀርመን የስለላ ድርጅት ኃላፊ DW Amharic July 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመን የሀገር ዉስጥ የስለላ ድርጅት ኃላፊ ሃይንስ ፍሮም በህቡዕ የሚንቀሳቀስ አፍቃሬ ናዚ ቡድንን ማንነት ለማጣራት የሚደረገዉን የስለላ ክትትልን ለማድበስበስ ተፈፀመ በተባለ ስህተት ጫና ተገፍተዉ ከሥራ ለመሰናበት ጠየቁ። መሥሪያ ቤታቸዉ