ማሊ-ጥቃት በቲምቡክቱ ከተማ ላይ DW Amharic July 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለም ቅርስነት ጥበቃ የሚደረግላት የማሊዋ የቲምቡክቱ ከተማ ላይ አንሣር-ዲን በተባለው ቡድን ጥንታዊ የሙስሊም ቅዱሣን መቃብሮች እና ሐውልቶች ላይ ጥቃት ደርሷል።