ንግድ ባንክ 100 ቅርንጫፎችን በኮር ባንኪንግ አገናኘ

የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ የሚገኙ ከ100 በላይ ቅርንጫፎቹን በኔትወርክ አገናኘ፡፡