ሁላችንም ኢትዮጵያን እናስቀድም!

በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹‹እንዴ›› የሚያሰኝ ደግሞ ያጋጥመናል፡፡