‹‹በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥሩ ሥራ እንዳልሠራን እናምናለን›› ቶማስ ስታል፣ በኢትዮጵያ የዩኤስኤአይዲ ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡