ስካይፕ በኢትዮጵያ ተከልክሏል? DW Amharic June 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የወጣቶች መድረክ። በኢንተርኔት የስልክ እና የቪዲዮ ንግግር መገናኛዎች ማለትም ስካይፕ፣ ያሁ መሴንጀር እና በመሳሰሉት መጠቀም በወንጀል ያስቀጣል የሚል አዋጅ ፀድቋል ሲሉ በርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት ትችት በማቅረብ ላይ ናቸው። መንግስት በበኩሉ አዋጁ እነዚህን አይከለክልም ሲል ማስተባበያ ሰጥቷል።