የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ DW Amharic June 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሜርክል ዛሬ በብራስልስ በሚደረገው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ አውሮጳን የገጠማትን የገንዘብ ኪሳራ ለመቀነስ በተጀመረው ጥረት ላይ የሀገራቸውንና የፈረንሣይን አቋም ለማቀራረብ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ትናንት ማምሻቸዉን ወደ ፓሪስ