የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች እልቂት DW Amharic June 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተረፉት እንደነገሩን ሾፌሩ እንዲያቆም በተደጋጋሚ ይጮሁ፥ ይደበድቡም ነበር።የጣር-ጩኸት። የሞት-ሽረት ሲቃ። የመጨረሻ ሙከራ።ሾፌር ግን ይዘዉራል።ወደ ማላዊ።ሐበሻ ይረግፍ ያዘ፥ አንድ፥ ሁለት፥ ሰወስት እያለ እየተዝለፈለፈ ወደቀ።ከዚያስ?