ኢትዮጵያ የተመድን ቻርተር የፈረመችበት 67ኛ ዓመት ተከበረ Ethiopian Reporter June 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን (ተመድ) የአባልነት ቅጽ የሞላችበት 67ኛ ዓመት ትናንት በተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮችና ጥሪ የተደረገላቸው የአገር ውስጥና የውጭ እንግዶች በተገኙበት ተከብሯል፡፡