አላና ፖታሽ ከ1.2 ቢሊዮን ቶን በላይ የፖታሽ ክምችት ማግኘቱን አስታወቀ
• በዓመት ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ፖታሸ ለመሸጥ ታቅዷል
በኢትዮጵያ ፖታሽ ለማምረት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው አላና ፖታሽ ምርምር በሚያካሂድባቸው የዳሎል ረባዳ ቦታዎች፣ ከ1.2 ቢሊዮን ቶን በላይ የፖታሽ ዕምቅ ሀብት ማግኘቱን አረጋግጦ፣ በጥቂት ወራት ውስጥ ወደ ማምረት እንደሚሸጋገር አስታወቀ፡፡