የምሁራን ፍልሰት፤
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
አስተዋይ አእምሮ ያላቸው ሰዎች፣ ምንጊዜም የሥራ ዕድል አያጡም። በትውልድ ሀገራቸው አልሳካ ቢላቸው ወይም ጥሩ ደመወዝ የማይከፈላቸው ከሆነ እንኳ ወደ ሌላ ሀገር በመጓዝ አማራጭ ዕድል ካለ ይሞክራሉ። ውሳኔው ግን ቀላል የሚባል አይደለም።