የቡድን ሐያ-ጉባኤና የገንዘብ ቀዉስ DW Amharic June 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢንዱስትሪ የበለፀጉትንና በመበልፀግ ላይ የሚገኙትን ሐገራት የሚያስተናብረዉ ቡድን የመሪዎች ጉባኤ አዉሮጶች የገጠማቸዉን ኪሳራ ለማቃለል የሚያደርጉትን ጥረት አድንቋል።መሪዎቹ ኪሳራዉን ለማቃለል ከ450 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማሰባሰብ አቅደዋል