አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዕርዳታ ሰጠች Ethiopian Reporter June 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአሜሪካ መንግሥት በመጪዎቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ 1.54 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ፡፡