ክስ የተነሳላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች እስከ 15 ሚሊዮን ብር ይቀጣሉ Ethiopian Reporter March 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics – ወደ ውጭ እንዳይወጡ የተጣለባቸው እገዳ ተነሳላቸው– 11 የአስተዳደሩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ይከሰሳሉ በታምሩ ጽጌ