የሴት ልጅ ግርዛት በጀርመን DW Amharic June 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እንደ ሰብዓዊ የመብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል መዘርዝር አውሮፓ ውስጥ 500 000 የሴት ልጅ ግርዛት ሰለባዎች ይኖራሉ። ይህ አይነቱ በብዛት በአውሮፓ በሚኖሩ አፍሪቃውያን የሚፈፀመው በህግ የሚያስጠይቅ ድርጊት ጀርመን ውስጥ የራሱ የሆነ የወንጀል መቅጫ አንቀፅ የለውም።