የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽኖች ቁጥር ወደ 100 ሺሕ ሊያድግ ነው
• የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ነገ አጠቃላይ ስብሰባ ጠርቷል
በውድነህ ዘነበ
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በአገሪቱ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን የሚጠቀሙ ነጋዴዎች ቁጥርን ከ10 ሺሕ ወደ 100 ሺሕ ለማሳደግ በያዘው ዕቅድ መሠረት 90 ሺሕ ማሽኖችን ወደ አገር እንዲያስገቡ ለዘጠኝ አስመጪዎች ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡