የኤኮኖሚ ዕድገት እስከምን? DW Amharic May 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአንድ ሕብረተሰብ ዕርምጃና የሚገኝበት የኑሮ ሁኔታ የሚለካው በተለይም በኤኮኖሚ ዕድገት በደረሰበት ደረጃ ነው። እንደየደረጃው ድሃ፣ ራመድ ያል ወይም የበለጸገ ሆኖ ይመደባል። ጀርመንን በመሳሰሉት በበለጸጉት ምዕራባውያን ሃገራት የሕዝቡ ከፍተኛ