የጠበብቶች እጥረት በአፍሪቃ DW Amharic May 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጥሩ ክፍያ ያለው ስራ ፖርቹጋላውያንን ወደ አንጎላ ሲያስኬድ በሌላ በኩል አፍሪቃ ውስጥ የስራ አጥ ወጣቱ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው። አፍሪቃ የዜጎቿን እውቀት መጠቀሙ ላይ ችግር የገጠማት ይመስላል። ሰሞኑን የአፍሪቃ ምጣኔ ሀብታዊ