SKA ለአፍሪቃ ሳይንስ ያሳደረው ተስፋ፣ DW Amharic May 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ ለአፍሪቃ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዕድገት ፣ እጅግ ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያደርጋል ተብሎ በጉጉት ይጠበቅ ስለነበረው፣ ደቡብ አፍሪቃ፣ ከተፎካካሪዋ አውስትሬሊያ ጋር በእጩነት