ምርጫ ቦርድ ለመጪው ምርጫ ከፓርቲዎች ጋር ተነጋገረ

–    ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውሞ ቀርቦበታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በ2005 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማሟያና የአካባቢ ምርጫ ላይ ስብሰባ ተቀመጠ፡፡