በጋምቤላ ግድያ የተጠረጠሩ ደቡብ ሱዳን ተያዙ Ethiopian Reporter May 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡