2 Comments on “የመለስ ዜናዊ ባለቤት መሬት አላግባብ መውሰዷን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ”

  1. ምን አቀበጤው እሱዋ እንደሆን ከባልዋ የባሰች ገብጋባ ሌባ ንች

  2. እሷ እንዴት ያላግባብ ትወስዳለች? ሁሉ የርሷ አይደል እንዴ? እኛስ ብንሆን? ስትፈልግ ላረብ የምትሸጠን አለያም ሁላችንም አባራ የፈለገችዉን አምጥታ የምታሰፍርብን? ስለ አዜብ ሲነሳ, ባለፈዉ ኢሳት ላይ ቀርበዉ ከነበሩ ሰዉዬ መጀመሪያ የቀመጨልኳት እኔ ነኝ የሚል ነገር ሰማሁ ልበል? እንዲያ ከሆነ አቶ መለስ አዳሪ አፋሽ ናችዉ እያሉን ነዉ እኝህ ሰዉዬ? እባኮት አቶ መለስ እቺ ሴትዮ ለዘመኑ በሽታ እንዳትዳርጎት አንድ መላ የበሉ:: ለነገሩ ሜጋ ህንጻ ላይ ያለዉ ቢሮዋ ዉስጥ ያለዉ የንግዳ መቀመጫ ሲያሻ አልጋ ማድረግ የሚቻል እንደሆነ ሰምቻለሁ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*