ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በግብፅ DW Amharic May 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በግብፅ ለበርካታ ዓመታት በአምባገነንነት የቆዩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ በአደባባይ ተቃውሞ ከስልጣን ከተወገዱ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተከናውኗል። ይህ ምርጫ ግብፃውያን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ይበጀኛል የሚሉትን ፕሬዚዳንት በነፃነት ለመምረጥ ድምፅ የሰጡበት እንደሆነም ተዘግቧል።