ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ከእሥር ተለቀቁ VOA Amharic May 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡