ኢህአዴግ የማይሰማቸው የኢህአዴግ ድምፆች

ተመስገን ደሳለኝ

‹‹…ኑሮ ተወደደ፣ ድህነት በረከተ፣ ህግ ተፋለሰ፣ አድሎአዊ አስተዳደር ሰፈነ፣ የብሔር ከፍፍሉ አስከፊ ደረጃ ደረሰ፣ ስራ አጥ ተንሰራፋ፣ ሀገር ጥሎ የሚሰደደው በዛ፣ ረሀብተኛው ስፍር ቁጥር አጣ፣ በሀገር ላይ የመኖር ዋስትና ጠፋ፣ ሰላም ደፈረሰ፣ ተስፋ መነመነ፣ ሀብት ንብረት ማፍራት ከበደ፣ አምባገነንነት ገነገነ፣ ፓርላማው በአንድ ጉልበተኛ ፓርቲ መዳፍ ወደቀ፣ በልማት ስም ያለጥናት ማፈናቀሉ ለስቃይ ዳረገ፣ ግብር የነጠቃን ያህል አደገ…ወዘተርፈ››