ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ለሕግ ተገዥ እንዲሆን እንደገና ጠየቀ
– ‹‹ዕውቅና ሳይገኝ ራስን ሕጋዊ ማለት ሕገወጥነት ነው›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ለፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ማጠናቀቁን የገለጸው ሰማያዊ ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሕግ ተገዥ ሆኖ የሕጋዊ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሰጠው እንደገና አሳሰበ፡፡