በኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን ምሎ መመስከር ቀረ

የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣ ሙሉ በሙሉ ያስቀረ አዲስ የመሐላ አፈጻጸም ሥርዓት በዚህ ዓመት ተግባራዊ ማድረጉ ታወቀ፡፡