አስቂኝ የፍቅር ፊልሞች በኢትዮጵያ DW Amharic May 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «ወጣቶች እና በፍቅር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ አስቂኝ ፊልሞች በኢትዮጵያ መበራከት» የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕሳችን ነው። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ፊልም ሰሪዎች የዚህ አይነቱ የፊልም ዘውግ ላይ ማተኮር የፈለጉት ለምንድን ነው? በተዋናይነት፣ በአዘጋጅነት እና በዩኒቨርሲቲ መምህርነት የሚንቀሳቀሱ ሶስት ወጣቶች የሚሉት ይኖራል።