የአውሮፓ እግር ኳስ ሻምፒዮና DW Amharic May 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የ 2004 (2011/12 ) የአውሮፓ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ግጥሚያ፣ በጀርመኑ ባየርን ሙዑንሸንና በእንግሊዙ F C Chelsea መካከል ፤ ነገ ማታ በደቡብ ጀርመን በሙዑንሸን(ሙዩኒክ)ከተማ በጉጉት እየተጠበቀ ነው። ትኬት ሁሉ ተሸጦ