ከድንበር የተጠለፉ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በኤርትራ ታፍነው ተወስደዋል ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማስለቀቅ ሙከራውን መቀጠሉን አስታወቀ ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲ ዛሬ እንዳሉት መንግሥት ችግሩን