የኖርድ ራይን ቬስት ፋለን ምርጫና አንደምታው DW Amharic May 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከ 16 ቱ የጀርመን ፈደራል ክፍለ ግዛቶች አንዱ በሆነው በምዕራባዊው ኖርድ ራይን ቬስትፋለን የሚካሄድ ምርጫ ሁሌም ትኩረት እንደሳበ ነው ፤ የዚህም አንዱና ዋነኛው ምክንያት የምርጫው ውጤት በበርሊን መንግሥት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ነው ።