በኢትዮጵያ የጉዲፈቻ ሂደት ውስጥ ጉድለት እንዳለ ተገለጸ

ሳምንታዊው “ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ለዛሬ ሁለት ርእሶችን ይዞ ቀርቧል።

– በኢትዮጵያ የጉዲፈቻ ሂደት ውስጥ ጉድለት እንዳለ ተገለጸ

-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የተጽዕኖ አቅም የለውም ተባል