1 Comment on “ጀርመን ራዲዮ 14 May 2012”

  1. የኢትዮጵያ፡ ህዝብ፡መስማት፡የሚፈልገው፡ዜና፡በአብዛኛው፡ስለ፦ኢትዮጵያ፡ነው።
    Dw russia ግን፡በብዛት፡ የሚያወራው፡ስለ፦ሩሲያዊ፡መሪ፡ቭላድሚር፡ፑቲን፡_የሰውን፡መብት፡ይጥሳሉ፡እያለ
    ነው።ታዲያ፡ስለ፦መለሰ፡ዘናዊ፡መብት፡እየጣሰ፡የኢትዮጵያን፡ሕዝብ፡እንደሚያሰቃይ፡ለምን፡አታወሩም? ታዲያ፦ ለሩሲያ፡ሌላ፡መብት፡ ለኢትዮጵያ፡ሌላ፡መብት፡ነው፡ያለው፡የምትሉን? የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ሞኝ፡አይደለም።ሁሉን፡ጠንቅቆ፡ያውቃል። ስለዚህ፡የማይረባ፡ዜና፡እያወራችሁ፡ አታደንቁሩን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*