የኮንጎ ግጭት እና የሶማሊያ ወታደሮች DW Amharic May 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሶማሊያ የተረጋጋ ማዕከለዊ መንግስት ለማቆም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተለያዩ ሙከራዎችን ፈትሿል። ከሁለት አስርት ዓመት በላይ እርስ በእርስ የሚቆራቆዙትን የጎሳ አንጃዎች በጠረጴዛ ዙሪያ ለማምጣት ያልተፈነቀለ ድንጋይ የለም።