ጀርመንና የአታላንታ ተልእኮ፣ DW Amharic May 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣ ከተሠማራ 2 ዓመት ሆኖታል። የመጀመሪያ ዓላማው ፣ በድርቅና ረሃብ ለተጎዳው የሶማልያ