የአምአቱ የልማት ግብ እና አንጎላ

የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባስቀመጠው የአምአቱ የልማት ግብ በዋነኝነት የድሆቹን ሀገሮች የጤና፣ የትምህርት ሁኔታን ለማሻሻል እና ድህነትን ለመቀነስ አቅዷል።

የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባወጣው የአምአቱ የልማት ግብ መሰረት በድሆቹ የዓለም ሀገሮች ውስጥ የሚታየውን የህጻናት ሞት እስከሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በጉልህ የመቀነስ ዓላማ አለው። ይኸው ችግር ጎልቶ ከሚታይባቸው ሀገሮች መካከል አንዷ አንጎላ ናት። እና ይህንኑ ዓላማ ከግብ ማድረስ ይሳካላት ይሆን?

ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ