የአፋር አካባቢ የስኳር ልማትና ተቃዉሞዉ DW Amharic May 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለሽንኮራ አደገዳ ልማት የተከለለዉ ምድር አቶ ጋዓስ እንደሚሉት ለአዋሽ ወንዝ ቅርብ የሆነዉ ሥፍራ ነዉ ።የአፋርን አርብቶ አደርን ከአዋሽ ወንዝ ግራ ቀኝ ርቀሕ ኑር ማለት አቶ ጋዓስ እንደሚሉት እለቅ ከማለት እኩል የሚቆጠር ነዉ።