ከደቡብ የተፈናቀሉ በአዲስ አበባ

በጉዳዩ ላይ መልስ እንዲሰጡን ለደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሺፈራው ሽጉጤ ቢሮ ደጋግመን ላደረግነው ጥሪ መልስ አላገኘንም፡፡ ጥረታችንን እንቀጥላለን፡፡

ያለፈውን ሌሊት በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድ ቅጥር ግቢና ፅ/ቤት ተፋፍገው ካሣለፉት 110 ተፈናቃዮች ጋር ቆይታ ያደረገው እስክንድር ፍሬው ያጠናቀረውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡