እየተረጋጋ ነው Daniel Kibret www.danielkibret.com March 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአሁኑ ሰዓት በዝቋላ ገዳም ነገሮች እየተረጋጉ ነው፡፡ ወደ ገዳሙ የሚወጣው ሕዝብ በመብዛቱ የተነሣ በአካባቢው የጸጥታ አስከባሪዎች እና በተጓዡ መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በአሁኑ ጊዜ የረገበ ሲሆን የጸጥታ አስከባሪዎች ወደ ቦታው የሚሄደው ሕዝብ ከበዛ ለመስተንግዶ እና ቁጥጥር ሊያስቸግር እንደሚችል ሥጋታቸውን ገልጸዋል፡፡