ለሆቴል ግንባታ የተሰጠው የቦሌ መዝናኛ ማዕከል ቦታ ቅሬታ አስነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሪም ትሬዲንግ ኩባንያ ባለአራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት በድርድር የሰጠው ቦታ ቅሬታ አስነሳ፡፡