የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች በግዳጅ ፈቃድ እንዲወጡና የጡረታ ፎርም እንዲሞሉ መደረጋቸውን ገለጹ
“ሕጉን ተከትለን እየሠራን ነው”
የማተሚያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ
የማተሚያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ
በብርቱካን ፈንታ
የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች ከሕግ ውጭ በግዳጅ የዓመት ፈቃድ እንዲወጡ መደረጋቸውንና ባላሰቡት ሁኔታ የጡረታ ፎረም እንዲሞሉ መገደዳቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በብርቱካን ፈንታ
የቦሌ ማተሚያ ቤት ሠራተኞች ከሕግ ውጭ በግዳጅ የዓመት ፈቃድ እንዲወጡ መደረጋቸውንና ባላሰቡት ሁኔታ የጡረታ ፎረም እንዲሞሉ መገደዳቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡