አብዛኞቹ የባዮፊውል ኩባንያዎች አገር ለቀው ወጥተዋል

–    ስድስት ብቻ ቀርተዋል

በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መጨረሻ ከባዮፊውል 1.6 ቢሊዮን ሊትር ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቢታቀድም፣ በመስኩ ተሰማርተው የነበሩ የባዮፊውል አምራች ኩባንያዎች ውጤታማ ባለመሆን ከሥራው እየወጡ ነው፡፡