ታሪክ ይደገም ይሆን – ሱዳንም እንደ ኢትዮጵያ?

እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃኒት ይሆናል ተብሎ በብዙዎች ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡