የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ካለፈው ዓመት በ57.8 ቢሊዮን ብር ዝቅ ብለዋል

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ፈቃድ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በ2003 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ፈቃድ ከተሰጣቸው ፕሮጀክቶች ጋር ሲነፃፀሩ፣ በፕሮጀክቶች ቁጥር በ707 በካፒታል መጠን ደግሞ በ57.8 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማለታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡